ማግቢያ
የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ የግብር ከፋይ ምዝገባ አስተዳደር ስርዓቱን የማዘመን ስራ የጀመረ ሲሆን በመረጃ የተደገፈ የኮሙዩኒኬሽን ስርዓትን በምርምርና ተግባራዊ ለማድረግ በተደረገው ጥናት መሰረት በአሁኑ ወቅት በአይቲ የታገዘ ዘመናዊ የምዝገባ አስተዳደር ስርዓት ተዘርግቶ ተግባራዊ እየተደረገ ነው።
ሲስተሙን እና የኢንተርኔትዎን አይፒ ኔትዎርክ ማግኘት ከፈለጉ የኮምፒውተራችን የኢንተርኔት አይፒ (10.6._._) በሆነው በFiranet ውስጥ ከሆኑ ይህንን ሊንክ ማግኘት ይችላሉ። -----> ORADMS